Перейти к содержимому

የሚሸዉዷቹ የLinear equationኖች በቀላሉ፤ (Tricky multistep linear equation questions simplified )

yabsera wondewosen

0:00 / 0:00

የሚሸዉዷቹ የLinear equationኖች በቀላሉ፤ (Tricky multistep linear equation questions simplified )

591 просмотр · 2 месяца назад
yabsera wondewosen
3,5 тыс. подписчиков
591 просмотр · 2 месяца назад
ጉብዝናቸዉ የተነሳዉ ተማሪዎቼ😎 እነዚህ ከላይ የምትመለከቷቸዉ የኔ ተማሪ የነበሩ እና በዚህ የኔ ተማሪ በነበሩበት ወቅት የራሳቸዉ የነበረዉን ጉብዝናን በእጃቸዉ ያስያዝኳቸዉ ተማሪዎች ናቸዉ፤ የለዉጥ ሁኔታቸዉ ቤተሰቦቻቸዉን ከማስደሰቱም በተጨማሪ የተማሪዎቹን በራስ መተማመን የመለሰ ለዉጥ ነዉ፤ ተማሪዎቹ በተለያዩ ትምህርቶች የነበረባቸዉን ድክመቶች እንደየትምህርቱ ትኩረት እና ፋይዳ  በመስጠት ከነበሩበት እንዲወናጨፋ አድርገናቸዋል፤ ቤተሰቦቻቸዉም ለጎረቤቶቻቸዉ እና ጓደኞቻቸዉ  የልጆቻቸዉን ውጤታማነት በአድናቆት መስክረዋል፤ ይህን ዉጤታማነት ማይፈልግ ወላጅ አልያም ጉብዝናዉን መቀስቀስ የማያፈልግ ተማሪ ይኖራል ብዬ እጠራጠራለዉ፤ ሰሚት እና አካባቢዋ ላይ የምትገኙ ከሆነ አድራሻዬ አይጠፋችሁም። የተማሪዎቹን ዉጤት ለመመልከት፦ 1.ናትናኤል ገብረመልአክ፦https://t.me/YWTutorial/2642?single 2. ኤዶም አሸናፊ፦https://t.me/YWTutorial/2654 3. ማርያማዊት ሰለሞን፦https://t.me/YWTutorial/1613?single 4. ባሩክ እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1607?single 5. ናታን እያሱ፦https://t.me/YWTutorial/1605?single 6. ይስሃቅ ሃብታሙ፦https://t.me/YWTutorial/1461?single መልካም ጊዜ! -የአብስራ