Перейти к содержимому

ምርጥ የማካሮኒ በአትክልት አሰራር

maki's kuchina | ማኪስ ኩሽና |

0:00 / 0:00

ምርጥ የማካሮኒ በአትክልት አሰራር

47 просмотров · 5 месяцев назад
maki's kuchina | ማኪስ ኩሽና |
165 подписчиков
47 просмотров · 5 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ! ዛሬ በጣም ቀላል፣ ፈጣን እና ለጤና ተስማሚ የሆነ የማካሮኒ በአትክልት አሰራር ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ስጋ ለማይመገቡ ወይም ለየት ያለ ጣዕም ለሚፈልጉ ምርጥ ምርጫ ነው። እስከ መጨረሻው ተከታተሉኝ! ​በቪዲዮው ላይ ጥቅም ላይ የዋሉ ግብዓቶች፦ ​ማካሮኒ ​የተለያዩ አትክልቶች (ካሮት፣ ድንች፣ ጥቅል ጎመን.ቆስጣ..) ​ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩርት ​ሮዝመሪን ጨው እና ዘይት ​ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like ማድረግና ለጓደኞቻችሁ Share ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ!" Night at the Dance Hall by Twin Musicom is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. https://creativecommons.org/licenses/... Source: http://www.twinmusicom.org/song/309/n... Artist: http://www.twinmusicom.org #maki'skuchina #howtocook #easywaytocook #in5minits #habeshacooking #ethiopiancooking#EthiopianFood #MacaroniRecipe #VegetableMacaroni #HabeshaFood #HealthyRecipes #CookingAmharic #የአማርኛምግብአሰራር #ማካሮኒ