Перейти к содержимому

ፊትሽን 10 አመት ከእድሜሽ የሚያስንሰው ተአምራዊ የተፈጥሮ ክሪም! ✨

hany tube

0:00 / 0:00

ፊትሽን 10 አመት ከእድሜሽ የሚያስንሰው ተአምራዊ የተፈጥሮ ክሪም! ✨

1 248 просмотров · 6 дн. назад
hany tube
36,2 тыс. подписчиков
1 248 просмотров · 6 дн. назад
​ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች! ዛሬ በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ቆዳችንን ከእርጅና ምልክቶች እንዴት መጠበቅ እና የወጣትነት ቆዳን ማላበስ እንደምንችል የሚያሳይ ጠቃሚ ቪዲዮ ይዤ መጥቻለሁ። ​በቤታችን ውስጥ በቀላሉ በሚገኙ ተፈጥሯዊ ንጥረ ነገሮች ማለትም፦ ✅ ተልባ (Flaxseed) ✅ ቡና (Coffee) ✅ የኮኮናት ዘይት እና የወይራ ዘይት ✅ እሬት ጄል (Aloe Vera Gel) በመጠቀም ቆዳችንን እንዴት መመገብ እና መጨማደድን መከላከል እንደምንችል በዝርዝር አሳይቻችኋለሁ። ​ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ይመልከቱ፤ ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። ቪዲዮውን ላይክ (Like) እና ሼር (Share) ማድረግ አይርሱ! ​🔔 አዲስ ለንለቃቸው ቪዲዮዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ!