ኢራን የ40,000 ዶላር ሽልማት አዘጋጀች! የአሜሪካ ወታደሮች በሞት ቀለበት ውስጥ? | Iran To Give $40,000 Bounty!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ኢራን የ40,000 ዶላር ሽልማት አዘጋጀች! የአሜሪካ ወታደሮች በሞት ቀለበት ውስጥ? | Iran To Give $40,000 Bounty!
5 263 просмотра · 1 день назад
GEBEYA GLOBAL
128 тыс. подписчиков
5 263 просмотра · 1 день назад
ኢራን ማንኛውንም የአሜሪካ ወታደር ለሚማርክ፣ አሳልፎ ለሚሰጥ ወይም ለሚገድል ግለሰብ የገንዘብ ሽልማት እንደምታበረክት የኢራን ጦር ቃል አቀባይ ሞሐመድ አክራሚኒያ አስታውቀዋል።
ተግባሩን ለሚፈጽም ማንኛውም ኢራናዊ ዜጋ የሚሰጠው የሽልማት መጠን 20,000 ዶላር አካባቢ ሲሆን፣ ይህን ተግባር የፈጸመችው ሴት ከሆነች ግን ሽልማቱ እጥፍ በመሆን ወደ 40,000 ዶላር ከፍ ይላል።
ቃል አቀባዩ እንዳሉት፣ ይኸው ሽልማት በመካከለኛው ምስራቅ ለሚገኙ እና ይህንን ድርጊት ለሚፈጽሙ የሌሎች ሀገራት ዜጎችም ሊሰጥ ይችላል። ኢራን ይህን መሰል ሽልማት ስታቀርብ የመጀመሪያዋ አይደለም፤ ከዚህ ቀደም በነሐሴ ወር ላይ የኢራን ጦር ጠቅላይ አዛዥ አሚር ሃታሚ በተመሳሳይ ሁኔታ የ30,000 ዶላር ሽልማት አውጀው ነበር። በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል። አባርችሁን ቆዩ!
Iranian Army spokesperson Mohammad Akraminia announced that Iran will offer a financial reward to any individual who captures, turns in, or kills a US soldier. The reward amount for any Iranian citizen carrying out this action is around $20,000. However, if the act is committed by a woman, the reward doubles to $40,000.
The spokesperson noted that this reward could also be offered to citizens of other countries in the Middle East who perform the act. This is not the first time Iran has offered such a reward; previously, in August, Iranian Army Commander-in-Chief Amir Hatami issued a similar announcement offering a $30,000 reward. We will examine this in detail. Stay with us!
#GebeyaGlobal #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalNews #Iran #MiddleEast #USMilitary #Geopolitics #IranUS #BreakingNews #WorldNews #MiddleEastNews #InternationalRelations