የኢትዮጵያ የወርቅ ወጪ ንግድ ታሪካዊ እድገት እና የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ | Ethiopia Gold Export ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
EBC
0:00 / 0:00
የኢትዮጵያ የወርቅ ወጪ ንግድ ታሪካዊ እድገት እና የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ | Ethiopia Gold Export ETV | EBC | EBCDOTSTREAM
2 725 просмотров · 13 ч назад
EBC
2,2 млн подписчиков
2 725 просмотров · 13 ч назад
የሀገራችን የወርቅ ወጪ ንግድ ያሳየውን አስደናቂ ለውጥ እና መነቃቃት እንመለከታለን። ቀደም ሲል በኮንትሮባንድ መስመሮች ህገወጥ በሆነ መንገድ ይወጣ የነበረውና በዓመት ከ300 ሚሊዮን ዶላር ያልዘለለ ገቢ ያስገኝ የነበረው የወርቅ ሀብታችን፣ ዛሬ መንግስት ባካሄደው ስር ነቀል የፖሊሲና የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ምክንያት በሚገርም ሁኔታ ማንሰራራት እና ማደግ ችሏል። ይህ ሪፎርም የሀገሪቱን የተፈጥሮ ሀብት ብክነት በማስቀረት ለብሔራዊ ኢኮኖሚ እድገት ትልቅ አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል።
#Ethiopia #GoldExport #EthiopianEconomy #MacroEconomicReform #GoldMining #EconomicGrowth #Medemer #EthiopianNews #MiningInEthiopia#ebc #etv #ebcdotstream #news