Перейти к содержимому

ህዝብን አበዛህ || Hezben Abezah || Cover Song || Tesfaya Gabeso

Kohelet Hymns2

0:00 / 0:00

ህዝብን አበዛህ || Hezben Abezah || Cover Song || Tesfaya Gabeso

164 просмотра · 3 дня назад
Kohelet Hymns2
367 подписчиков
164 просмотра · 3 дня назад
እናምናለን በመስቀሉ እናምናለን በመስቀሉ እንቆማለን በወንጌሉ ህያው ሆኖ ይሰራል አልተለወጠም ቃሉ እናምናለን በመስቀሉ እንቆማለን በወንጌሉ ህያው ሆኖ ይሰራል አልተለወጠም ቃሉ የሀጥያት ይቅርታ የሚሰጠው ደሙ ፈውስን የሚያመነጨው የመስቀል ህመሙ ሙሉ ወንጌላችን እንመካበታለን ጠላትን ለመቋቋም በቃሉ ሀይል አለን እናምናለን በመስቀሉ እንቆማለን በወንጌሉ ህያው ሆኖ ይሰራል አልተለወጠም ቃሉ እናምናለን በመስቀሉ እንቆማለን በወንጌሉ ህያው ሆኖ ይሰራል አልተለወጠም ቃሉ የፍቅሩን የምስራች ከወንጌሉ ሰምተናል የሱስ አዳኝ መሆኑን አምነን ተቀብለናል ያልታወቀውን ምስጢር ተረዳን ከቃሉ እርሱ ንጉስ መሆኑን በፍጥረት ላይ ሁሉ እናምናለን በመስቀሉ እንቆማለን በወንጌሉ ህያው ሆኖ ይሰራል አልተለወጠም ቃሉ እናምናለን በመስቀሉ እንቆማለን በወንጌሉ ህያው ሆኖ ይሰራል አልተለወጠም ቃሉ ያመነ የተጠመቀ በስሙ ይድናል ያላመነ ደግሞ ይፈረድበታል እንድንቀበለው ነው ደሙ የኢየሱስ መፍሰሱ ህይወትን ማግኘት ከቶ አይቻልም ያለ እርሱ እናምናለን በመስቀሉ እንቆማለን በወንጌሉ ህያው ሆኖ ይሰራል አልተለወጠም ቃሉ እናምናለን በመስቀሉ እንቆማለን በወንጌሉ ህያው ሆኖ ይሰራል አልተለወጠም ቃሉ የጥበብ መጀመሪያ የነገር ሁሉ ማህደር ደህንነትን የሚያውጅ ሰላምን የሚናገር የነጠረ ቃል ያለው በእሳት የተፈተነ ክቡር ነው ወንጌላችን በአለማችን የገነነ እናምናለን በመስቀሉ እንቆማለን በወንጌሉ ህያው ሆኖ ይሰራል አልተለወጠም ቃሉ እናምናለን በመስቀሉ እንቆማለን በወንጌሉ ህያው ሆኖ ይሰራል አልተለወጠም ቃሉ