የቤተስብ አባላት በአረበኛ ከነምሳሌወቻቸዉ
አረበኛን በአማረኛ
0:00 / 0:00
የቤተስብ አባላት በአረበኛ ከነምሳሌወቻቸዉ
156 просмотров · 3 недели назад
አረበኛን በአማረኛ
114 подписчиков
156 просмотров · 3 недели назад
በዚህ ቪዲዮ የቤተሰብ አባላትን ስም በአረብኛ ቋንቋ በቀላሉ እንማራለን። 🇸🇦📚
አባት፣ እናት፣ ወንድም፣ እህት፣ ልጅ፣ አያት፣ አጎት፣ አክስት እና ሌሎችም የቤተሰብ አባላት በአረብኛ ምን እንደሚባሉ ከአማርኛ ትርጉማቸው ጋር እንማራለን።
በተለይም የአባት ወንድም እና የእናት ወንድም በአረብኛ እንዴት እንደሚለያዩ በግልጽ እንመለከታለን!
ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ተከታትለው ከእኔ ጋር ቃላቱን ይድገሙ። ❤️
👍 ቪዲዮው ከጠቀመዎት Like ያድርጉ።
📤 ለሌሎች የአረብኛ ተማሪዎች Share ያድርጉ።
🔔 ቀጣይ የአረብኛ ትምህርቶችን ለማግኘት Subscribe ያድርጉ።
👇 ከዚህ ቪዲዮ የተማራችሁትን አንድ የአረብኛ ቃል በComment ላይ ጻፉልኝ።
#አረበኛ_በአማረኛ#አረበኛ_በቀላሉ #አረበኛ#አረበኛ_ትምህርት#learnarabic#arabiclanguage #arbicinamharic#arabicbiggest#viral#fyp