ሰበር ዜና! ከባድ የመድፍ ጥቃት ተፈፀመ | ግብፅ የኢትዮጵያን ዲፕሎማት አባረረች | 66 አዳዲስ ኤፍ-16ቪ ጄቶች ተላኩ | Gebeya Global
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ሰበር ዜና! ከባድ የመድፍ ጥቃት ተፈፀመ | ግብፅ የኢትዮጵያን ዲፕሎማት አባረረች | 66 አዳዲስ ኤፍ-16ቪ ጄቶች ተላኩ | Gebeya Global
1 260 просмотров · 5 ч назад
GEBEYA GLOBAL
128 тыс. подписчиков
1 260 просмотров · 5 ч назад
🌍 ገበያ ግሎባል | ግሎባል ዜና
በዛሬው የGebeya Global ዜና ዝግጅታችን የዓለም ዋና ዋና ወቅታዊ ዜናዎችን በዝርዝር እናቀርባለን።
ኢትዮጵያ 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ሀገር ለቀው እንዲወጡ ካዘዘች ከሰዓታት በኋላ፣ በተመሳሳይ አዲስ አበባ የሚገኙ አንድ የግብጽ ዲፕሎማትም ሀገር ለቀው እንዲወጡ ማዘዟን
አሜሪካ ተጨማሪ ሶስት የአውሮፕላን ተሸካሚ መርከቦችንና በሺህዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ እያሰማራች መሆኑን።
ምዕራባውያን ሀገራት ውጥረት ከፈጠሩ፣ ሩሲያ የኑክሌር መሳሪያዎችን ጨምሮ "በእጇ የሚገኙትን መሳሪያዎች በሙሉ" ለመጠቀም ዝግጁ መሆኗን።
ከዩናይትድ ስቴትስ የተገዙ 66 አዳዲስ ኤፍ-16ቪ (F-16V Block 70) ዘመናዊ የውጊያ ጄቶች መካከል የመጀመሪያዎቹ ታይዋን መድረሳቸውንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ።
🌍 Gebeya Global | Global News
Welcome to Gebeya Global, your trusted source for breaking global news, geopolitics, international affairs, and world updates.
Ethiopia Expels Egyptian Diplomat Following Eritrean Diplomats' Departure.
US Deploys Additional Aircraft Carriers and Troops to the Middle East.
Russia Warns Western Nations Over Escalating Tensions.
Taiwan Receives First Batch of F-16V Fighter Jets, and other news updates.
👍 Like • Share • Subscribe
#GebeyaGlobal #GebeyaGlobalNews #Ethiopia #Egypt #Eritrea #HornOfAfrica #Diplomacy #MiddleEast #USNavy #AircraftCarrier #MilitaryDeployment #Russia #NATO #GlobalTension #Taiwan #F16V #MilitaryDefense