ስሜታችን ጠላታችን አይደለም! እንዴት እንረዳው? | Meselal Live EP. 11 | Dr. Awoke Mihretu | Emotional Intelligence
Meselal Tube
0:00 / 0:00
ስሜታችን ጠላታችን አይደለም! እንዴት እንረዳው? | Meselal Live EP. 11 | Dr. Awoke Mihretu | Emotional Intelligence
10 879 просмотров · 1 день назад
Meselal Tube
25,7 тыс. подписчиков
10 879 просмотров · 1 день назад
ስሜታችንን መቆጣጠር ለምን ይከብደናል?
ቁጣ፣ ፍርሃት፣ ሀዘን፣ ጭንቀት… እነዚህ ስሜቶች ችግራችን ናቸው? ወይስ ሊነግሩን የሚፈልጉት ነገር አለ?
አንዳንዴ “ስሜታዊ ከመሆን ይልቅ logical ብሆን አይሻልም?” እንላለን። ሌላ ጊዜ ደግሞ ስሜታችንን መቆጣጠር ማለት መጨቆን፣ አለማሳየት ወይም “ጠንካራ መሆን” እንደሆነ እናስባለን።
በዚህ Meselal Live ውይይት Clinical Psychologist *Dr. Awoke Mihretu* ጋር ስሜታችንን በተግባራዊ እና ቀላል መንገድ እንመለከታለን።
የምንወያይባቸው፦
• ስሜት ለምን ያስፈልገናል?
• ቁጣ፣ ፍርሃትና ሀዘን ምን እየነገሩን ነው?
• ስሜታችንን መጨቆንና መቆጣጠር ምን ይለያቸዋል?
• ከቁጣችን ስር ሌላ ስሜት ሊኖር ይችላል?
• ስሜታችንን በስሙ ማወቅ ለምን ይጠቅማል?
• ከባድ ስሜት ሲመጣ እንዴት እናስተናግደው?
• Distress Tolerance እና healthy emotional regulation ምንድን ናቸው?
"ስሜታችን ጠላታችን አይደለም። አለቃችንም አይደለም። መልዕክተኛችን ነው።"
ይህ ውይይት ለሌላ ሰው ይጠቅማል ብለው ካሰቡ Share ያድርጉት።
*Meselal Live — የጋራችን ፖድካስት*
ቻናላችን ስለጎበኙ እናመሰግናለን፡፡ ተመሳሳይ ቪዲዮችን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ!
/ @meselaltube
Meselal Tube is a digital platform for sharing psychological insights.
Follow us here
TIkTok: https://www.tiktok.com/@meselal_tube?...
Instagram: https://instagram.com/psychologist.ge...
Geta Walelign is an Ethiopian clinical psychologist who provides personal development training on various platforms.
Dr. Awoke Mihretu በAddis Ababa University Department of Psychiatry የClinical Psychology መምህርና Clinical Psychologist ሲሆኑ፣ clinical practice፣ teaching እና mental-health researchን በማጣመር ሰፊ ልምድ አላቸው።
#MeselalLive #Psychology #Emotions #EmotionRegulation #MentalHealth #Ethiopia #AmharicPodcast