Перейти к содержимому

ሰበር ዜና! የሩሲያ የጦር አውሮፕላን ተከሰከሰ | በኢራን የጦር መሳሪያዎች ላይ ማዕቀብ | የኔታንያሁ መግለጫ ቁጣን ቀሰቀሰ | Gebeya Global

GEBEYA GLOBAL

0:00 / 0:00

ሰበር ዜና! የሩሲያ የጦር አውሮፕላን ተከሰከሰ | በኢራን የጦር መሳሪያዎች ላይ ማዕቀብ | የኔታንያሁ መግለጫ ቁጣን ቀሰቀሰ | Gebeya Global

4 686 просмотров · 2 дн. назад
GEBEYA GLOBAL
128 тыс. подписчиков
4 686 просмотров · 2 дн. назад
🌍 ገበያ ግሎባል | ግሎባል ዜና በዛሬው የGebeya Global ዜና ዝግጅታችን የዓለም ዋና ዋና ወቅታዊ ዜናዎችን በዝርዝር እናቀርባለን። ሜጀር ጄኔራል ሞህሴን ረዛኢ ትራምፕ መደራደርም ሆነ ውጊያ መግጠም ወደማይችሉበት ፈታኝና "መውጫ ወደሌለው ረግረግ (ማቅ) "ውስጥ ተዘፍቀዋል ማለታቸውን። የሩሲያው Tu-95 ቦምብ ጣይ የጦር አውሮፕላን መከስከሱን። ኔታንያሁ ከምርጫው በፊት በ«ጠላቶች» የጥቃት ሴራ እንዳለ አመላካች ነገሮች አሉ በማለት የሰጡት መግለጫ አዲስ የፖለቲካ ፍጥጫ መቀስቀሱን። ሳዑዲ አረቢያ ከጠቅላይ ሚኒስትር ናታንያሁ ጋር ተደርጓል የተባለውን ስብሰባ ማስተባበሏንና ሌሎች መረጃዎችን ይከታተላሉ። 🌍 Gebeya Global | Global News Welcome to Gebeya Global, your trusted source for breaking global news, geopolitics, international affairs, and world updates. Major General Mohsen Rezaee stated that Trump is trapped in a challenging and "exitless swamp" where he can neither negotiate nor engage in combat. A Russian Tu-95 bomber aircraft crashed. Netanyahu's statement indicating signs of an attack plot by "enemies" prior to the election has sparked a new political confrontation. Saudi Arabia denied the reported meeting with Prime Minister Netanyahu, and other news updates. 👍 Like • Share • Subscribe #GebeyaGlobal #GebeyaGlobalNews #MohsenRezae #IranUS #IranNews #TrumpSwamp #MiddleEastPolitics #Tu95 #RussianAirForce #AviationCrash #MilitaryNews #Tu95Crash #Netanyahu #IsraelPolitics #IsraelElections #NetanyahuStatement #PoliticalConfrontation #SaudiArabia #IsraelSaudi #DiplomacyNews #MiddleEastDiplomacy #SaudiDenial