ኢራንን ለማስፈረጅ የተሸረበው ሴራ! ድንበር የደረሱት የእስራኤል ጀቶች! | Israeli jets that reached Iran border!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
ኢራንን ለማስፈረጅ የተሸረበው ሴራ! ድንበር የደረሱት የእስራኤል ጀቶች! | Israeli jets that reached Iran border!
4 548 просмотров · 6 часов назад
GEBEYA GLOBAL
129 тыс. подписчиков
4 548 просмотров · 6 часов назад
የእስራኤል መገናኛ ብዙኃን የአሜሪካ ምንጮቻቸውን በመጥቀስ እንደዘገቡት፣ በደርዘን የሚቆጠሩ የእስራኤል ተዋጊ ጄቶች እና ነዳጅ ቀጂ አውሮፕላኖች በሶሪያ እና በኢራቅ አየር ክልል አቋርጠው ከኢራን ድንበር አቅራቢያ በጣም በቀረበ ርቀት ላይ በረራ አድርገዋል ብለዋል። ይህ በረራ ኢራን ተኩስ እንድትከፍት በማድረግ በእሷ ላይ ሰፊ ጥቃት ለመሰንዘር ሰበብ ለማግኘት የታለመ ሊሆን እንደሚችል የአሜሪካ ምንጮች ገልጸዋል። ምንም እንኳን እስራኤል እና አሜሪካ ይህንን እንደ መከላከያ ልምምድ ቢገልጹትም፣ ሁኔታው ጦርነቱን እንደገና ሊቀሰቅስ የሚችል አደገኛ ስጋት እንዳለው ተመላክቷል።
ይህ ክስተት የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴት በእስራኤል ባደረጉት ጉብኝት ወቅት የተፈጸመ ሲሆን፤ በሌላ በኩል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ናታኒያሁ በኢራን የኒውክሌር ተቋማት እና መሠረተ ልማቶች ላይ አዲስ ሰፊ ጥቃት ለማቀድ አዘው የነበሩ፣ ይሁን እንጂ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከህዳር 3 የmidterm ምርጫዎች በፊት ጦርነቱ እንዳይቀጥል በመቃወማቸው እቅዱ መቋረጡ ተዘግቧል። በዝርዝር የምንመለከተው ይሆናል አብራችሁን ቆዩ።
According to Israeli media reports citing U.S. sources, dozens of Israeli fighter jets and refueling aircraft flew through Syrian and Iraqi airspace, operating in extremely close proximity to the Iranian border. U.S. sources noted that this flight mission may have been intended to provoke Iran into opening fire, thereby creating a pretext to launch a large-scale attack against it. Although Israel and the United States framed the operation as a defensive exercise, reports highlight that the situation carries a dangerous risk of reigniting full-scale conflict. This incident occurred during a visit to Israel by U.S. Secretary of Defense Pete Hegseth. Meanwhile, Prime Minister Benjamin Netanyahu had reportedly ordered plans for a fresh, widespread strike targeting Iranian nuclear facilities and critical infrastructure; however, the plan was halted after U.S. President Donald Trump opposed continuing the war prior to the November 3 midterm elections. Stay with us as we examine the details.
#GebeyaGlobal #GlobalSpecialProgram #GlobalPodcast #GlobalNews #GlobalPolitics #MiddleEast #Israel #Iran #USForeignPolicy #MilitaryOperations #Geopolitics #Defensenews #BreakingNews