ድግስ ደግሰናል - አማኑኤል ባፕቲስት ሀ መዘመራን
Wedasie Qenie - ውዳሴ ቅኔ
0:00 / 0:00
ድግስ ደግሰናል - አማኑኤል ባፕቲስት ሀ መዘመራን
790 просмотров · 2 нед. назад
Wedasie Qenie - ውዳሴ ቅኔ
788 подписчиков
790 просмотров · 2 нед. назад
አዝ፦ ድግስ ደግሰናል ጌታን ለማመስገን 2x ፀሀይ መውጫ መግቢያ ሰሜን ደቡብ ዋልታ ከሩቅ ተሰብስብን እንባችን ታብሶ ሞልቶ ስለታችን 2x እግዚአብሄር ይመስገን ሆኗል ዝማሪያችን
1. የአዳኞችን ወጥመድ ቅጥር ያዘለለንን ከተናካሽ አውሬ ጥርስ ያተረፈንን ለነፍሳችን ቤዛ እንዘምራለን እግዚአብሄርን ከበን እንሰግድለታለን ይመስገን ቀን በቀን እኛን የታደገን ይመስገን በሌሊት የኛ መድሀኒት
አዝ፦ ድግስ ደግሰናል ጌታን ለማመስገን 2x ፀሀይ መውጫ መግቢያ ሰሜን ደቡብ ዋልታ ከሩቅ ተሰብስብን እንባችን ታብሶ ሞልቶ ስለታችን 2x እግዚአብሄር ይመስገን ሆኗል ዝማሪያችን
2. ጠፍተዋል ስንባል እጅግ ያበዛንን የጨካኞች ቁጣ አፍ የዘጋልንን ለረዳን እግዚአብሄር እኛን እንዲያው ወዶ እንሰዋለታለን የምስጋና ነዶ ይመስገን ጌታ የኛ መከታ ይመስገን ኢየሱስ ነው የኛ ንጉስ
አዝ፦ ድግስ ደግሰናል ጌታን ለማመስገን 2x ፀሀይ መውጫ መግቢያ ሰሜን ደቡብ ዋልታ ከሩቅ ተሰብስብን እንባችን ታብሶ ሞልቶ ስለታችን 2x እግዚአብሄር ይመስገን ሆኗል ዝማሪያችን
3. ከሚባላው መብል ጥፍጥ ያወጣልንን እንባችንን ጠርጎ በሳቅ የሞላንን ጌታን ለማመስገን ዙፋኑን ከበናል አፍ ያለው ይዘምር ያመስግን ብለናል ይመስገን ኤልሻዳይ በምድር በሰማይይመስገን በመንጋው አልፋና ኦሜጋ
አዝ፦ ድግስ ደግሰናል ጌታን ለማመስገን 2x ፀሀይ መውጫ መግቢያ ሰሜን ደቡብ ዋልታ ከሩቅ ተሰብስብን እንባችን ታብሶ ሞልቶ ስለታችን 2x እግዚአብሄር ይመስገን ሆኗል ዝማሪያችን
4. ከፀሀይ መጥለቂያ ባንድነት ተነሱ ከምስራቅ ሆ በሉ እጃችሁን አንሱ ከሰሜን ከደቡብ ከሩቅም ያላችሁ ዘምሩ ለእግዚአብሄር ይመስገን ብላችሁ ይመስገን ቀን በቀን እኛን የታደገን ይመስገን በሌሊት የኛ መድሀኒት
አዝ፦ ድግስ ደግሰናል ጌታን ለማመስገን 2x ፀሀይ መውጫ መግቢያ ሰሜን ደቡብ ዋልታ ከሩቅ ተሰብስብን እንባችን ታብሶ ሞልቶ ስለታችን 2x እግዚአብሄር ይመስገን ሆኗል ዝማሪያችን
#መዝሙር #sebket #mezmur #tselot #kingdomsound #eyesus #መዝሙር #ስብከት #ፕሮቴስታንት #YeletInjera #eyesus #protestant