Перейти к содержимому

"ቅቡለ ንሱ መራታ"

Misale Podcast (ምሳሌ)

0:00 / 0:00

"ቅቡለ ንሱ መራታ"

172 просмотра · 1 мес. назад
Misale Podcast (ምሳሌ)
781 подписчик
172 просмотра · 1 мес. назад
"ቅቡለ ንሱ መራታ" ህይወት ፈታኝ ብቶንም፤ የሰው ልጅ ተሰባሪ ቢሆንም ህይወትን አድቅቄያት አልፋለሁ እንጂ አታደቀኝም። እኔ ተስፋ መቁረጥ የሚባል አላውቅም። ተስፋ መቁረጥን ተስፋ ማስቆረጥ የሚል መመሪያ አለኝ። ሰው የተለያዩ ስም ቢሰጠኝም ሞራሌ አይነካም። ቤተሰቦቼን ጨምሮ ሰው ብዙ ስም አውጥቶልኛል። እብድ ተብያለሁ እኔ ግን ቦታ አልሰጠውትም።ችግርን መፍታት በጣም ያስደስተኛል። ችግር ለመፍታት ብዙ ፈተናዎችን አሳልፌአለሁ።የአሁኑ ትውልድ መጽሀፍ ስለማያነብ እራሱን ወደ ማጥፋትና ሌላ መማንነት እየቀየረ ነው።ማንበብና ማውቅ ከችግርና ከጥገኝነት አላቆ መፍትሔ አመንጪ ያደርጋል።ለራስ እድል መስጠትና እራስን መመልከት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው።አለም የምትሰብክህ ብቻነት ነው።ከማማረር ማምረር። ድንቁርናችን ላይ እናምጽ። እኔ ከችግሮች ሁሉ የበላይ ነኝ ።የጣት ቀሳሪውና ሰበብ ደርዳሪው ትውልድ አባልም አካልም አይደለሁም።ጫማና ልብስ ለራሴ ሰርቼ ለብሳለሁ።አምስት መቶ ሃያ መጽሀፍትን አንብቤአለሁ።ብዙ ነገር ሰርቼ ተቀባይነት አጣሁ።የራሴ ብቻ የምለው ቋንቋ ፈጥሬአለሁ።ትውልዱ ከመጽሀፍ ስለራቀ ዛሬ ጨካኝ ሆኗል። ፍቅር መዋደድ መፈቃቀር ይሻለናል።እኔ የማገኘውን ሀገርና ህዝብ የሚጠቅም ነገር ላይ በማዋል ደስታ አገኛለሁ። ለስዕል ብዬ ብዙ መስዋዕትነትን ከፍያለሁ።ያሰብክበት ቦታ ለመድረስ የትኛውም ፈተናና ዳገት ሊያስቆምህ አይገባም። ለህዝብ የሚጠቅም ትውልድ የሚያንጽ ሥራ እየሰራሁ ተቀባይነትና ድጋፍ ግን ማግኘት አልቻልኩም። አሁንም ግን ስራዬን እቀጥላለሁ። #ቅቡለ_ንሱ_መራታ #የህይወት_ታሪክ #ተስፋ_አልቆርጥም #ማንበብ_ሙሉ_ሰው_ያደርጋል #የአእምሮ_ብርታት #የፈጠራ_ጥበብ #የአማርኛ_ፖድካስት #የህይወት_ተሞክሮ #ራስን_መቻል #ኢትዮጵያ #EBC #FanaBroadcastingCorporate #ArtsTvWorld #NahooTV #WaltaTV #AshamTV #EBS #AbbayMedia #LTVEthiopia #KanaTV #SeifuonEBS #AbelBirhanu #DonkeyYouTube #EyohaMedia #RakebAlemayehu #InspireEthiopia #DawitDreams #BiniGirmayt #EthioForum #TadiasAddis