የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራዎችበሳይንሳዊ ዘዴ መከናወናቸው ለዘላቂ የግብርናልማት መሠረት እንደሚቀጥል ተገለፀ
Amhara Agriculture Bureau
0:00 / 0:00
የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራዎችበሳይንሳዊ ዘዴ መከናወናቸው ለዘላቂ የግብርናልማት መሠረት እንደሚቀጥል ተገለፀ
21 просмотр · 3 дня назад
Amhara Agriculture Bureau
1,44 тыс. подписчиков
21 просмотр · 3 дня назад
የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራዎች በሳይንሳዊ ዘዴ መከናወናቸው ለዘላቂ የግብርና ልማት መሠረት ይጥላል - ዶ/ር መስፍን አበጀ
ባህር ዳር፣ ጥቅምት 2፣ 2019 ዓ.ም ( ግብርና ቢሮ ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት ለዘርፉ ባለሙያዎች ግምገማ ነክ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል።
በሥልጠናው መድረክ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር መስፍን አበጀ፣ ተፋሰስን መሠረት ያደረገ የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራ የአካባቢን ሥነ-ምህዳራዊ ሚዛን ለመጠበቅ፣ ምርታማነትን ለማሳደግና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ የግብርና ልማት ምሰሶ መሆኑን ገልጸዋል።
የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ሥራዎች ሳይንሳዊ ዘዴን ተከትለው መከናወን ለዘላቂ የግብርና ልማት መሠረት...
ሙሉ ዜና ለማንበብ Facebook👇👇
/ 1ekn3x4gjt
ዘጋቢ : አንተነህ ሰውአገኝ
ፎቶ : ጌታቸው ታፈረ
#ግብርና_ከማምረትም_በላይ_ነው
#agriculture_is_beyound_production
#የአማራ_ክልል_ግብርና_ቢሮ